Together we can. ሸዋሰማ
SHEWA PEACE & DEVELOPMENT ASSOCIATION ሸዋ የሰላምና የልማት ማህበር (Trial page please give us feedback. የሙከራ ገፅ ስለሆነ አስተያየት ይለግሱ)
SHEWA PEACE & DEVELOPMENT ASSOCIATION ሸዋ የሰላምና የልማት ማህበር (Trial page please give us feedback. የሙከራ ገፅ ስለሆነ አስተያየት ይለግሱ)
የሸዋ ህዝብ ከሌሎች የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር በመሆን ሀገር ከጠላት በመከላከል፤ የሀገርን ዳር ድንበር በማስከበር፤ ሀገርን በመገንባት፤ ትውልድን በማስተማር፤ በማነጽ ታሪክንና ትውፊትን በመጠበቅ ለትውልድ ሲያስተላልፍ የቆየ ህዝብ ነው፡፡ አካባቢው በርካታ የሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ጸጋ የተላበሰ አካባቢ ነው፡፡ ሆኖም የሽዋ ህዝብ በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ችችሮች የትምህርት፤ የጤና፤ የግብርና፤ የባህልና ሌሎች መሰረተ ልማቶች በሚፈለገው ደረጃ ማግኝት አልቻለም ፡፡ ስለሆነም ሸዋ የሰላምና ልማት ማህበር በ2012 ዓ.ም በባለሃብቶቻችን አነሳሽ
የሸዋ ህዝብ ከሌሎች የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር በመሆን ሀገር ከጠላት በመከላከል፤ የሀገርን ዳር ድንበር በማስከበር፤ ሀገርን በመገንባት፤ ትውልድን በማስተማር፤ በማነጽ ታሪክንና ትውፊትን በመጠበቅ ለትውልድ ሲያስተላልፍ የቆየ ህዝብ ነው፡፡ አካባቢው በርካታ የሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ጸጋ የተላበሰ አካባቢ ነው፡፡ ሆኖም የሽዋ ህዝብ በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ችችሮች የትምህርት፤ የጤና፤ የግብርና፤ የባህልና ሌሎች መሰረተ ልማቶች በሚፈለገው ደረጃ ማግኝት አልቻለም ፡፡ ስለሆነም ሸዋ የሰላምና ልማት ማህበር በ2012 ዓ.ም በባለሃብቶቻችን አነሳሽነት እና በመንግስት ድጋፍ ሸዋን በሰላም፤ በልማት፤ በኢንቨስትምነት እንዲሁም ታሪክ፤ ባህልና ጥበብን በማልማት ለሃገራችን ለውጥ የበኩሉን ለመወጣት የተጀመረ ማህበር ነው፡፡ ማህበሩ ህጋዊ እውቅና እንዲኖረው አደራጅ ኮሚቴ ተሰይሞ አስፈላጊ ዝግጅት ሲደረግ ከቆየ ቡሃላ፤ በነሃሴ 17/2012 ዓ.ም በተጠራው ጠቅላላ ጉባዔ በደብረብርሃን ከተማ የማህበሩን አመራሮችን በማስመረጥ በይፋ ተመስርቷ፡፡ ማህበሩ በዚህ ዘርፍ የተደራጀ የሸዋ የመጀመሪያው ማህበር ያደርገዋል፡፡ ማህበሩ በአራት ዘርፎች ማለትም በሰላም፤ በልማት፤ በኢንቨስትመንት እንዲሁም በታሪክና ባህል ዘርፍ አስተባባሪዎች ተመድበው ስራ ተጀምሯል፡፡
ሸዋ የሰላምና ልማት ማህበር በንግድና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማሩ የሸዋን ተወላጅ ባለሃብቶች, ዎጣቶች፤ ሴቶችን ምሁራንን፤ አመራሮችን እና ሌሎች አጋሮችን በማስተባበር ሸዋን ብሎም ሀገራችን በሰላም፤ በልማት፤ በኢንቨስትምት ተጠቃሚ ማድረግ፤ ታሪክና ባህልን ማልማት፡፡
በ2022 ዓ.ም ሸዋን የሀገራችን የሰላም፤ የልማት፤ የኢንቨስትመንትና የታሪክ ተምሳሌት እንድትሆን ማድረግ፡፡
Your support and contributions will enable us to meet our goals and improve conditions. Your generous donation will fund our mission. /የምታደርጉልን ድጋፍና ዕርዳታ ለተልዕኳችን መሳካት ከፍተኛ አስተዋኦ ይኖረዋል።
Copyright © 2021 Shewa Peace & Development Association ሸዋ ሰላምና ልማት ማህበር (ሸዋሰማ) - All Rights Reserved.
Powered by GoDaddy Website Builder